ዓመታዊው የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት ዋና ጭብጥ

"የፋይናንስ እውቀትን ማጎልበትና የደንበኞችን ጥበቃን ማጠናከር"

ንኡስ ጭብጥ

ባንኪንግ

  • ደህንነቱ የተጠበቀ የባንክ ዘርፍ በፋይናንስ ዕውቀት መገንባት
  • የባንክ ደንበኞችን የፋይናንስ ዕውቀትና የደንበኞች ጥበቃ ማጎልበት
  • በፋይናንስ ትምህርት የባንክ ደንበኞችን ጥበቃ ማጎልበት

ኢንሹራንስ

  • የኢንሹራንስ ግንዛቤና የደንበኞች ጥበቃ ለኢንሹራንስ ዘርፉ እምነት ግንባታ
  • በኢንሹራንስ ትምህርት የደንበኞችን ጥበቃ ማጠናከር
  • በመረጃ የበለጸጉ፣ ለወደፊታቸው የሚጠነቀቁ ደንበኞች፡ የኢንሹራንስ ትምህርትን ማጎልበት

የውጭ ምንዛሪ

  • ደንበኞች በውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ላይ አስተማማኝና በመረጃ ላይ የተመሠረት ውሳኔ
    እንዲያስልፉ የፋይናንስ እውቀታቸውን ማጎልበት
  • በውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ላይ ተአማኒነትንና የደንበኞች ጥበቃን ማጠናከር
  • የፋይናንስ ትምህርት ደህንነቱ ለተጠበቀና አስተማማኝ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት

ጂታል ፋይናንስ

  • የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ላይ ደንበኞችን የፋይናንስ ዕውቀትና የደንበኞች ጥበቃ
    ማጠናከር
  • ግልጸኝነትንና የደንበኞች ጥበቃን በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ላይ ማሳደግ
  • በሞባይል ክፍያ አገልግሎቶች ውስጥ እምነትንና ግልጽነትን ማጠናከር

የሊዝ ፋይናንስ

  • በመረጃ ላይ የተመሠረት የሊዝ ፋይናንስና ደህንነታቸው የተጠበቀ ደንበኞች፡ የፋይናንስ
    ትምህርት ማጠናከር
  • በሊዝ ዘርፍ ግልጸኝነትንና የደንበኞች ጥበቃን በፋይናንስ ትምህርት መገንባት
  • የፋይናንስ ትምህርት ለፈጣንና አስተማማኝ የሊዝ ዘርፍ አገልግሎት ምርጫ

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት (MFIs)

  • ደህንነቱ የተጠበቀ የባንክ ዘርፍ በፋይናንስ ዕውቀት መገንባት
  • የባንክ ደንበኞችን የፋይናንስ ዕውቀትና የደንበኞች ጥበቃ ማጎልበት
  • በፋይናንስ ትምህርት የባንክ ደንበኞችን ጥበቃ ማጎልበት

የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት ቀጣይ መዳረሻዎች

ዋናዋና ተግባራት

የፋይናንስ ደንበኞች ጥበቃ

የማህበረሰብ አቀፍ ተሳትፎ

የፋይናንስ ትምህርት ለገጠሩ ማህበረሰብ

የሴት የፋይናንስ ተቋማት ሠራተኞች ወርክሾፕ

የጎዳና ላይ ትእይንት ዘመቻ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ላይ

ወጣቶች

ለተጨማሪ መረጃ

ዓመታዊው የፋይናንስ ደንበኞች ሳምንት አስተባባሪ ቡድን

Hadush Gebru

+251 978 790 028

Elias Salah

+251 938 600 661

Tsion Girma

+251 961 555 000